JEG Tender Review
ወደ ማስታወቂያዎች ተመለስ
Ethiopian AirlinesSSNT-T483Ethiopian AirlinesInternationalAirline Tender

Design-Build of Semera Airport Terminal and Ancillary Facilities Renovation No. SSNT-T483

Ethiopian Airlines Group

ክፍት

ቁልፍ እውነታዎች

ማብቂያ፣ መክፈቻ፣ ክፍያ፣ ቦንድ፣ ዘዴ እና የመጀመሪያ ምንጭ — AI ማጠቃለያ አይደለም።

የማስረከቢያ ቀን
በማስታወቂያው ውሂብ ውስጥ አልተገለጸም
የመክፈቻ ቀን
በማስታወቂያው ውሂብ ውስጥ አልተገለጸም
የሰነድ / ተሳትፎ ክፍያ
በማስታወቂያው ውሂብ ውስጥ አልተገለጸም
የግዥ ዘዴ
Invitation to Bid
የጨረታ ዋስትና
በማስታወቂያው ውሂብ ውስጥ አልተገለጸም
የታተመበት
Ethiopian Airlines
ፖርታል
Ethiopian Airlines
ምንጭ
Ethiopian Airlines
መነሻ
Ethiopian Airlines Group

መግለጫ

Invitation for Tender Bid Announcement No. SSNT-T483 Ethiopian Airlines Group intends to invite qualified Category 1 General and Building contractors (GC/BC1) for the Design-Build of Semera Airport Terminal and Ancillary Facilities Renovation. The bid is open to all local bidders and international bidders with local trade license to participate on national competitive bids.: - Any legally established bidders in Ethiopia with renewed Trade License for the current year, Valid Tax clearance, VAT registration certificate, Taxpayer Identification Certificate (TIN) & Tax clearance certificate stating the bidder is eligible to participate in any public tender and valid at least at the deadline for submission of bids and Renewed certificate of registration from authorized body in category GC/BC1 and Registration as Supplier in the list of the mandated public body, can get the tender document. The design and construction of the works shall be completed within 365 calendar days from the commencement of the work. Bidders can get the bid document from the date of announcement until October 18, 2024 by depositing non-refundable ETB 100.00 (One Hundred Birr) to the nearby Commercial Bank of Ethiopia (CBE) branch referring this tender number SSNT-T483 to Ethiopian Airlines Group Account Number 1000006958277(E-99). Bidders shall email the scanned copy of the deposit slip to the below email address and will get the tender document by return Email. Bidders must furnish a bid security amounted ETB500,000.00 (Five Hundred Thousand Birr only) in the name of Ethiopian Airlines Group in the form of CPO or unconditional and irrevocable bank guarantee. Any insurance guarantee shall not be accepted. Tax Clearance Certificate stating the bidder is eligible to participate in any public tender and valid at least at the deadline for submission of bids Bidder must submit their sealed bid document in separate envelopes i.e., the (Technical Proposal, Financial Offer, and Bid Security) and one outer envelope, duly marking the inner envelopes as “ORIGINAL” and “COPIES” document delivered to Ethiopian Airlines, Strategic Sourcing Non-Technical section before/on October 18, 2024, at 3:00PM . The bid will be opened on the same date at 3:30PM , at Ethiopian Airlines Group Head office bid opening room at the presence of those interested bidders or their representatives. For more information, please contact the below address. Address: Ethiopian Airlines Group Procurement & Supplies Chain Management Strategic Sourcing Non-Technical Email: [email protected] Tel: +251 115 17 8025 Ethiopian Airlines Group reserve the right to cancel or modify the tender partially or entirely. የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር : -SSNT-T483 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በሰመራ ኤርፖርት የመንገደኞች ማስተናገጃ እና ሌሎች ተየያዥ ህንጻዎች ዕድሳት ንድፍ እና ግንባታ ( Design-Build of Semera Airport Terminal and Ancillary Facilities Renovation) ደረጃ አንድ ጠቅላላ እና ህንጻ ስራ ተቋራጭ (GC/BC-1) የሆኑ የአገር ውስጥ እና የአገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። ተጫራቾች በዘርፉ ለመስራት የታደሰ ደረጃ አንድ ጠቅላላ ስራ ወይም ደረጃ አንድ ህንጻ ስራ ተቋራጭ (GC/BC-1) የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግስት ጨረታዎች ለመሳተፍ ፈቃድ ያላቸው እና ከግብር እዳ ነጻ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ የፕሮጀክቱ ማጠናቀቂያ ጊዜ በ 365 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ይሆናል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 8 ቀን 2017 ዓ.ም በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ 100.00 ብር/አንድ መቶ ብር/ በሂሳብ ቁጥር 1000006958277(E-99) ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ጨረታ ቁጥር SSNT-T483 በሚል ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ኮፒ (Deposit Slip Copy) ስካን በማድረግ ከታች በተጠቀሰው የኢሜይል አድራሻ በመላክ የጨረታ ሰነዱን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግዢ ክፍል በኢሜይል ማግኘት ይችላሉ፡፡ በጨረታው የሚካፈሉ ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ ብር አምስት መቶ ሺህ (500,000.00 ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም ለ150 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ምንም አይነት ቅድመ ሁኔታ የሌለው የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከማንኛውም ኢንሹራንስ የሚቀርብ ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ ተጫራቾች በጨረታው ደንብ መሠረት የመጫረቻ ሠነዳቸውን (ቴክኒካል፣ ፋይናንሻል) ዋናውን እና ኮፒውን እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያዉን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል እስከ ጥቅምት 8 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9.00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና መሥሪያ ቤት የጨረታ መክፈቻ አዳራሽ ውስጥ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9:30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ:- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል ስልክ ቁጥር 011-517- 8025 ኢ-ሜይል: [email protected] አየር መንገዱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ Invitation to Tender for the selection of potential Manufacturer/s for the purchase of Catering, Food Production Area and General Cleaning Chemicals on a long-term contractual basis. Invitation to Tender Bid Announcement No. SSNT-T485 Ethiopian Airlines Group intends to conduct a bid for the selection of potential Manufacturer/s for the purchase of Catering, Food Production Area and General Cleaning Chemicals on a long-term contractual basis. Any legally established Manufacturer with Valid Trade License for the current year, able to provide Product Quality certificate from accrediting body, trade name certificate, renewed commercial registration, current year taxpayer and VAT/TIN Registration, Minimum of two (2) Years’ experience in manufacturing of different cleaning chemicals, who can provide samples as parts of the proposal and valid license to participate on government bids can get the tender document. Only Manufacturer/s can participate in this tender. Bidders should deposit non-refundable ETB 100.00 (One Hundred Birr) to the nearby Commercial Bank of Ethiopia (CBE) branch referring this tender number SSNT-T485 to Ethiopian Airlines Group Account Number 1000006958277(E-99). Bidders shall email the scanned copy of the deposit slip and their company name to the below address to get the Tender document by return email. Bidders must submit Birr 100,000.00/ One Hundred Thousand birr/ as a bid security in the form of CPO or unconditional and irrevocable bank guarantee in the name of Ethiopian Airlines Group. Bidders are required to bring both the Original and Copy of their Technical and Financial Bid Proposal (responses to the bid) on or before October 18, 2024 , at 02:00PM (closing Time). The Bid will be opened the same date at 3:00 PM at Ethiopian Airlines Group Headquarter in the presence of bidders or their representatives. For more information, please contact the below address. Ethiopian Airlines Group Bole International Airport Strategic Sourcing N-Technical Addis Ababa, Ethiopia Tel. 011-517-4028/8025 E-mail : [email protected] Ethiopian Airlines reserve the right to cancel or modify the tender partially or entirely. የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: -SSNT-T485 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የምግብ ነክ እቃዎች አንዲሁም አካበቢ እና ለጠቅላላ ጽዳት የሚሆኑ ኬሚካሎች በቋሚነት ሊያቀርቡ የሚችሉ አምራች ድርጅቶችን ብቻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡- 1. ለስራው ብቁ የሆኑ ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣በዘርፉ ሁለት (2) ዓመት እና ከዛ በላይ የሰሩ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፣ በዘርፉ ከኢትዮጽያ የጥራትና ደረጃዎች ማረጋገጫ ባለስልጣን የጥራት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ፣ ከኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የተሰጠ የአምራችነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው ፣ የተፈላጊውን ምርት ናሙና ማቅረብ የሚችሉ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የመንግስት መስሪያ ቤቶች በሚያወጡት ጨረታ ውስጥ ለመሳተፍ ጊዜው ያላለፈበት ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ 2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00/ አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል:: አሸናፊው ከተለየ በኋላ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ተመላሽ ይሆናል፡፡ 3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ 100.00 ብር (አንድ መቶ ብር) በሂሳብ ቁጥር 1000006958277(E-99) ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ጨረታ ቁጥር SSNT-T485 በሚል ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ቅጅ (Deposit Slip Copy) ከታች በተጠቀሰው የኢሜይል አድራሻ በመላክ የጨረታ ሰነዱን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል በኢሜይል ማግኘት ይችላሉ፡፡ 4. ተጫራቾች በጨረታው ደንብ መሠረት የመጫረቻ ሠነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል እስከ ጥቅምት 8 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቦሌ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና መሥሪያ ቤት በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ በ 9:00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ:- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል ስልክ ቁጥር 011-517-4028/8025 ኢ-ሜይል: [email protected] አየር መንገዱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ነጻ መሳሪያዎች

ፋይሎችን እና የማስረከቢያ ቅርጸት ለማዘጋጀት ይረዳሉ። የጨረታ መስፈርቶችን እንደተሟሉ አያረጋግጡም።

ነጻ መሳሪያዎችን ይመልከቱ

ሙሉ የጨረታ ተገዢነት ግምገማ

ባለሙያዎች የግዴታ መስፈርቶችን፣ የጎደሉ/ያለፉ ሰነዶችን እና ከፍተኛ አደጋ ያላቸውን ነጥቦች ይገመግሙና ሪፖርት ይሰጣሉ።

ሙሉ የጨረታ ተገዢነት ግምገማ ያግኙ
የጨረታ ሰነድ ዝግጅት እገዛ ይፈልጋሉ?

ከ10 ዓመት በላይ የተለያየ የጨረታ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎቻችን የጨረታዎ እንዲሳካ ይደግፉዎታል።